ሀ. ዌብ ሳይት በስንት ይከፈላል?
ለ. በስታቲክ
ይህ ክላሲክ ግሩም ዌብሳይት ዓይነት ነው
ጥቅሙ:
- በቶሎ ተሰርቶ ያልቃል
- ወጭው ቀላል ነው
- ትልቅ ዌብሳይት ለማሰራት ሲዘጋጁ መወንጨፊያ ሊሆን ይችላል
- ዌብሳይት ለማሰራት ብዙም ካልተዘጋጁበት እና ያለዎት ዳታ መጠነኛ ከሆነ በዚህ መጀመር ብልሃት አለው
- ስምዎት ሳይወሰድ ለመያዝ እጅጉን ይጠቅማል
- እና ሌሎችም
ውስንነቱ:
- በአመዛኙ ጥቂት ገጾች ብቻ ይኖሩታል
- የዌብሳይቱ ጎብኚዎች እርስዎ የሚሉትን ብቻ ነው የሚሰሙት ( የሚያነቡት)
- ተንቀሳቃሽነት ያንሰዋል
- እና ሌሎችም